2 ነገሥት 24:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ኢዮአቄምም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በኦዛም የአትክልት ቦታ ተቀበረ ልጁም ዮአኪን በእርሱ ፋንታ ነገሠ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ኢዮአቄምም ከአባቶቹ ጋራ አንቀላፋ፤ ልጁ ዮአኪንም በምትኩ ነገሠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ኢዮአቄም ሞተ፤ በእርሱም እግር ተተክቶ ልጁ ኢኮንያን ነገሠ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ኢዮአቄም ሞተ፤ በእርሱም እግር ተተክቶ ልጁ ኢኮንያን ነገሠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ኢዮአቄምም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ ልጁም ዮአኪን፤ በእርሱ ፋንታ ነገሠ። 参见章节 |