2 ነገሥት 12:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በዚያም ወራት የሶርያ ንጉሥ አዛሄል ዘመተ፤ ጌትንም ወግቶ ያዛት፤ አዛሄልም ወደ ኢየሩሳሌም ለመውጣት ፊቱን አቀና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 በዚህ ጊዜ የሶርያ ንጉሥ አዛሄል ወጣ፤ ጋትንም አደጋ ጥሎ ያዛት። ከዚያም በኢየሩሳሌም ላይ አደጋ ለመጣል ፊቱን አዞረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በዚያን ጊዜ የሶርያ ንጉሥ አዛሄል በጋት ከተማ ላይ አደጋ ጥሎ ያዛት፤ ቀጥሎም በኢየሩሳሌም ላይ አደጋ ለመጣል ወሰነ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 በዚያን ጊዜ የሶርያ ንጉሥ አዛሄል በጋት ከተማ ላይ አደጋ ጥሎ ያዛት፤ ቀጥሎም በኢየሩሳሌም ላይ አደጋ ለመጣል ወሰነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ስለ በደልና ሰለ ኀጢአት መሥዋዕት የቀረበውም ገንዘብ ለካህናት ነበረ እንጂ ወደ እግዚአብሔር ቤት አያገቡትም ነበር። 参见章节 |