2 ነገሥት 1:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አክዓብም ከሞተ በኋላ ሞዓብ በእስራኤል ላይ ዐመፀ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አክዓብ ከሞተ በኋላ ሞዓብ በእስራኤል ላይ ዐመፀ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የእስራኤል ንጉሥ አክዓብ ከሞተ በኋላ ሞዓብ በእስራኤል ላይ ዐመፀ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የእስራኤል ንጉሥ አክዓብ ከሞተ በኋላ ሞአብ በእስራኤል ላይ ዐመፀ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 አክዓብ ከሞተ በኋላ ሞዓብ በእስራኤል ላይ ዐመፀ። 参见章节 |