40 የካህናት አለቃ ዕዝራም በሰባተኛው ወር መባቻ ለሕዝቡ፥ ለወንዶችም፥ ለሴቶችም ለካህናቱም ሁሉ ሕጉን ይሰሙ ዘንድ አነበበላቸው።