96 ዕዝራም ተነሥቶ የሕዝቡን ሹሞችና ካህናቱን፥ ሌዋውያኑንም፥ እስራኤልንም ሁሉ እንዲሁ ያደርጉ ዘንድ አማላቸው፤ እነርሱም ማሉ።