2 ቆሮንቶስ 6:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከእናንተ የደረሰ ኀዘን በእኛ የለም፤ ከእኛም በእናንተ ላይ የደረሰ ኀዘን የለም፤ ነገር ግን በልባችሁ አዝናችኋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 በእኛ አልተገደባችሁም፤ ነገር ግን በውስጣችሁ ተገድባችኋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እኛ ፍቅራችንን አልቆጠብንባችሁም፥ እናንተ ግን ቆጥባችሁብናል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እናንተ ፍቅራችሁን ነፈጋችሁን እንጂ እኛስ አልነፈግናችሁም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 በእኛ አልጠበባችሁም በሆዳችሁ ግን ጠቦባችኋል፤ 参见章节 |