2 ቆሮንቶስ 3:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለመንፈስ ቅዱስ መልእክትማ ምንኛ እጅግ ክብር ሊደረግ ይገባ ይሆን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ታዲያ፣ የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ከዚያ የላቀ ክብር አይኖረውም? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ልቆ የከበረ አይሆንም? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ታዲያ፥ በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት የሚገኘው አገልግሎት የበለጠ ክብር አይኖረውምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ይልቅ በክብር አይሆንም? 参见章节 |