2 ቆሮንቶስ 10:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ነገር ግን በመልእክቶች የማስፈራራችሁ እንዳይመስላችሁ፥ ይህን ትምክሕቴን እተወዋለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በመልእክቶቼ የማስፈራራችሁ አይምሰላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በመልእክቶቼ የማስፈራራችሁ እንዳይመስላችሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 በመልእክቴ የማስፈራራችሁ አይምሰላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 በመልእክቶቼ የማስደነግጣችሁ አይምሰላችሁ። 参见章节 |