2 ዜና መዋዕል 8:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሰሎሞንም ወደ ኤማትሱባ ሄደ፤ በረታባትም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ከዚያም ሰሎሞን ወደ ሐማት ሱባ ዘመተ፤ ያዛትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሰሎሞንም ወደ ሐማት-ሱባ ሄደ አሸነፋትም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ሰሎሞን በሐማትና በጾባ ግዛቶች ላይ ዘምቶ በቊጥጥሩ ሥር አደረጋቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ሰሎሞንም ወደ ሐማትሱባ ሄደ፤ አሸነፋትም። 参见章节 |