Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 8:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 በዚያ ጊዜም ሰሎ​ሞን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት ፊት በሠ​ራው በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መሠ​ዊያ ላይ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ቃ​ጠ​ለ​ውን መሥ​ዋ​ዕት አቀ​ረበ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ሰሎሞንም በቤተ መቅደሱ መመላለሻ ፊት ለፊት ባሠራው የእግዚአብሔር መሠዊያ ላይ የሚቃጠል መሥዋዕት ለእግዚአብሔር አቀረበ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 በዚያን ጊዜም ሰሎሞን በወለሉ ፊት በሠራው በጌታ መሠዊያ ላይ ለጌታ የሚቃጠለውን መሥዋዕት አቀረበ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ሰሎሞን በቤተ መቅደሱ ፊት ለፊት ባሠራው መሠዊያ ላይ የሚቃጠል መሥዋዕት ለእግዚአብሔር አቀረበ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 በዚያን ጊዜም ሰሎሞን በወለሉ ፊት በሠራው በእግዚአብሔር መሠዊያ ላይ ለእግዚአብሔር የሚቃጠለውን መሥዋዕት አቀረበ።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 8:12
8 交叉引用  

ለሥጋ ሜን​ጦ​ዎ​ቹና ለድ​ስ​ቶቹ፥ ለመ​ጠጥ ቍር​ባን መቅ​ጃ​ዎ​ቹም ጥሩ​ውን ወርቅ፥ ለወ​ር​ቁም ጽዋ​ዎች ወር​ቁን በየ​ጽ​ዋው ሁሉ በሚ​ዛን ሰጠው፤ ለብ​ሩም ጽዋ​ዎች ብሩን በየ​ጽ​ዋው በሚ​ዛን ሰጠው።


ሰሎ​ሞ​ንም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት በድ​ን​ኳኑ አጠ​ገብ ወዳ​ለው ወደ ናሱ መሠ​ዊያ ወጣ፤ በዚ​ያም አንድ ሺህ የሚ​ቃ​ጠል መሥ​ዋ​ዕት አቀ​ረበ።


አሳም ይህን ቃልና የነ​ቢ​ዩን የአ​ዳ​ድን ልጅ የአ​ዛ​ር​ያ​ስን ትን​ቢት በሰማ ጊዜ ጸና፤ ከይ​ሁ​ዳና ከብ​ን​ያ​ምም ሀገር ሁሉ በተ​ራ​ራ​ማው በኤ​ፍ​ሬም ሀገር ከያ​ዛ​ቸው ከተ​ሞች ርኵ​ሰ​ትን ሁሉ አስ​ወ​ገደ፤ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቤት ፊት የነ​በ​ረ​ውን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መሠ​ዊያ አደሰ።


ርዝ​መ​ቱም ሃያ ክንድ፥ ወር​ዱም ሃያ ክንድ፥ ቁመ​ቱም ዐሥር ክንድ የነ​በ​ረ​ውን የና​ሱን መሠ​ዊያ ሠራ።


በየ​በ​ዓ​ላ​ቱም፥ በየ​መ​ባ​ቻ​ውም፥ በየ​ሰ​ን​በ​ታ​ቱም በእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ቤት ዓመት በዓል ሁሉ የሚ​ቃ​ጠ​ለ​ውን መሥ​ዋ​ዕ​ትና የእ​ህ​ሉን ቍር​ባን፥ የመ​ጠ​ጡ​ንም ቍር​ባን መስ​ጠት በአ​ለ​ቃው ላይ ይሆ​ናል፤ እርሱ ለእ​ስ​ራ​ኤል ቤት ያስ​ተ​ሰ​ርይ ዘንድ የኀ​ጢ​አ​ቱን መሥ​ዋ​ዕ​ትና የእ​ህ​ሉን ቍር​ባን፥ የሚ​ቃ​ጠ​ለ​ውን መሥ​ዋ​ዕ​ትና የደ​ኅ​ን​ነ​ቱን መሥ​ዋ​ዕት ያቀ​ር​ባል።”


ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት ወደ ውስ​ጠ​ኛው አደ​ባ​ባይ አመ​ጣኝ፤ እነ​ሆም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መቅ​ደስ መግ​ቢያ ፊት በወ​ለ​ሉና በመ​ሠ​ዊ​ያው መካ​ከል ሃያ አም​ስት የሚ​ያ​ህሉ ሰዎች ነበሩ፤ ጀር​ባ​ቸ​ውም ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መቅ​ደስ፥ ፊታ​ቸ​ውም ወደ ምሥ​ራቅ ነበረ፤ እነ​ር​ሱም ወደ ምሥ​ራቅ ለፀ​ሐይ ይሰ​ግዱ ነበር።


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አገ​ል​ጋ​ዮች ካህ​ናት በወ​ለ​ሉና በም​ሥ​ዋዑ መካ​ከል እያ​ለ​ቀሱ፥ “አቤቱ! ለሕ​ዝ​ብህ ራራ፤ አሕ​ዛ​ብም ይገ​ዙ​አ​ቸው ዘንድ ርስ​ት​ህን ለማ​ላ​ገጫ አሳ​ል​ፈህ አት​ስጥ፤ ከአ​ሕ​ዛ​ብም መካ​ከል፦ አም​ላ​ካ​ቸው ወዴት ነው? ስለ ምን ይላሉ?” ይበሉ።


ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም በቤተ መቅ​ደስ በሰ​ሎ​ሞን ደጅ መመ​ላ​ለሻ ይመ​ላ​ለስ ነበር።


跟着我们:

广告


广告