Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 8:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 እነ​ዚ​ህም በሕ​ዝቡ ላይ ያለ​ውን ሥራ የሚ​ቈ​ጣ​ጠሩ የን​ጉሡ የሰ​ሎ​ሞን ዓይ​ነ​ተ​ኞች አለ​ቆች ሁለት መቶ አምሳ ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ከእነዚህም ሁለት መቶ ዐምሳዎቹ የንጉሥ ሰሎሞን ሹማምት ሰዎቹን የሚቈጣጠሩ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 እነዚህም በሕዝቡ ላይ ሥልጣን የነበራቸው የንጉሥ ሰሎሞን ከፍተኛ ሹማምት ሁለት መቶ ኀምሳ ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ሰሎሞን ለሚያከናውነው ልዩ ልዩ የሕንጻ ሥራ፥ የጒልበት ሥራ ይሠሩ ዘንድ ለተመደቡት ገባሮች ሁለት መቶ ኀምሳ እስራኤላውያን ኀላፊዎች ነበሩአቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 እነዚህም በሕዝቡ ላይ ሠልጥነው የነበሩ የንጉሡ የሰሎሞን ዓይነተኞች አለቆች ሁለት መቶ አምሳ ነበሩ።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 8:10
5 交叉引用  

ይኸ​ውም በሰ​ሎ​ሞን ሥራ ላይ ከተ​ሾ​ሙት ከሦ​ስት ሺህ ስድ​ስት መቶ የሠ​ራ​ተ​ኞች አለ​ቆች ሌላ ነው።


ሰሎ​ሞ​ንም በሚ​ሠ​ራው ሥራ ላይ ሠራ​ተ​ኛ​ውን ሕዝብ የሚ​ያ​ዝዙ አለ​ቆች አም​ስት መቶ አምሳ ነበሩ።


ከእ​ነ​ር​ሱም የሚ​ሸ​ከ​ሙ​ትን ሰባ ሺህ፥ በተ​ራ​ሮ​ቹም ላይ የሚ​ጠ​ር​ቡ​ትን ሰማ​ንያ ሺህ፥ በሕ​ዝ​ቡም ሥራ ላይ የተ​ሾ​ሙ​ትን ሦስት ሺህ ስድ​ስት መቶ አደ​ረገ።


ሰሎ​ሞ​ንም፥ “የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ታቦት የገ​ባ​ች​በት ስፍራ ቅዱስ ነውና ሚስቴ በእ​ስ​ራ​ኤል ንጉሥ በዳ​ዊት ቤት አት​ቀ​መ​ጥም” ሲል የፈ​ር​ዖ​ንን ልጅ ከዳ​ዊት ከተማ ወደ ሠራ​ላት ቤት አወ​ጣት።


ሰሎ​ሞ​ንም በመ​ን​ግ​ሥቱ ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ማን​ንም አገ​ል​ጋይ አላ​ደ​ረ​ገም፤ እነ​ርሱ ሰል​ፈ​ኞች፥ የሹ​ሞ​ችም አለ​ቆች፥ የሰ​ረ​ገ​ሎ​ችና የፈ​ረ​ሰ​ኞች ባል​ደ​ራ​ሶች ነበ​ሩና።


跟着我们:

广告


广告