2 ዜና መዋዕል 7:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ንጉሡም ሰሎሞን፥ የእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት መሥዋዕት ያቀርቡ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ከዚያም ንጉሡና ሕዝቡ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት መሥዋዕት አቀረቡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ንጉሡም ሕዝቡም ሁሉ በጌታ ፊት መሥዋዕት ያቀርቡ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ከዚህ በኋላ ንጉሥ ሰሎሞንና በዚያ የነበረው ሕዝብ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት መሥዋዕት አቀረቡ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ንጉሡም ሕዝቡም ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት መሥዋዕት ያቀርቡ ነበር። 参见章节 |