2 ዜና መዋዕል 6:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ያንጊዜም ሰሎሞን፥ “እግዚአብሔር፦ በጨለማ ውስጥ እኖራለሁ ብሎአል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ከዚያም ሰሎሞን እንዲህ አለ፤ “እግዚአብሔር ጥቅጥቅ ባለ ደመና ውስጥ እንደሚኖር ተናግሯል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሰሎሞንም እንዲህ አለ፦ “ጌታ፦ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እኖራለሁ ብሏል፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ከዚህ በኋላ ንጉሥ ሰሎሞን እንዲህ አለ፦ “እግዚአብሔር ሆይ፥ ‘በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ እኖራለሁ’ ብለሃል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሰሎሞንም “እግዚአብሔር ‘በጨለማ ውስጥ እኖራለሁ፤’ ብሎአል፤ 参见章节 |