Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 4:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 የመ​ብ​ራ​ቶች መቅ​ረ​ዞ​ች​ንና በላ​ያ​ቸው ያሉ መብ​ራ​ቶ​ችን፥ ጽዋ​ዎ​ቹን፥ ማን​ኪ​ያ​ዎ​ቹን፥ ሥራ የሚ​ሠ​ሩ​ባ​ቸው ጻሕ​ሎ​ች​ንም ከጥሩ ወርቅ ሠራ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ከወርቅ የተቀረጹ አበባዎችን እና ከንጹሕ ወርቅ የተሠሩ መኰስተሪያዎችን፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 አበባዎቹንና ቀንዲሎቹን መኮስተሪያዎቹንም ከንጹሕ ወርቅ ሠራ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 የአበባ ቅርጽ ያላቸው ጌጦች፥ ቀንዲሎችና መኰስተሪያዎች፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 አበባዎቹንና ቀንዲሎቹን መኮስተሪያዎቹንም ከጥሩ ወርቅ ሠራ።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 4:21
8 交叉引用  

የቤ​ቱ​ንም ውስጥ በተ​ጐ​በ​ጐ​በና በፈ​ነዳ አበባ፥ በተ​ቀ​ረጸ ዝግባ ለበ​ጠው፤ ሁሉም ዝግባ ነበረ፤ ድን​ጋ​ዩም አል​ታ​የም ነበር።


በቤ​ቱም ግንብ ሁሉ ዙሪያ በው​ስ​ጥና በውጭ የኪ​ሩ​ቤ​ልና የዘ​ን​ባባ ዛፍ፥ የፈ​ነ​ዳም አበባ ሥዕል ቀረጸ።


የኪ​ሩ​ቤ​ል​ንና የዘ​ን​ባባ ዛፍ፥ የፈ​ነ​ዳም አበባ ሥዕል ቀረ​ጸ​ባ​ቸው፤ በተ​ቀ​ረ​ጸ​ውም ሥራ ላይ በወ​ርቅ ለበ​ጣ​ቸው፤ እስከ መድ​ረ​ካ​ቸ​ውም የተ​ያ​ያዙ ነበሩ።


በመ​ቅ​ደሱ ፊት እንደ ሥር​ዐ​ታ​ቸው የሚ​ያ​በሩ መቅ​ረ​ዞ​ች​ንና ቀን​ዲ​ሎ​ች​ንም ከጥሩ ወርቅ ሠራ።


ውስ​ጠ​ኛው የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት ደጅና ወደ ቅድ​ስተ ቅዱ​ሳኑ መግ​ቢያ የሚ​ወ​ስ​ደው የው​ስ​ጠ​ኛ​ውም የቤተ መቅ​ደሱ ደጆች የወ​ርቅ ነበሩ። እን​ዲ​ሁም ሰሎ​ሞን ስለ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት የሠ​ራው ሥራ ሁሉ ተፈ​ጸመ።


ውፍ​ረ​ት​ዋም አንድ ጋት ያህል ነበረ፤ ከን​ፈ​ሯም እንደ ጽዋ ከን​ፈር፥ እንደ ሱፍ አበባ ሆኖ ተሠ​ርቶ ነበር፤ ሦስት ሺህም ማድጋ ትይዝ ነበር ሠር​ቶም ፈጸ​ማት፤


በመ​ቅ​ረ​ዝ​ዋም ጕብ​ጕ​ቦ​ች​ዋ​ንና አበ​ቦ​ች​ዋን፥ አራ​ትም የለ​ውዝ አበባ የሚ​መ​ስ​ሉ​ትን ጽዋ​ዎች አደ​ረገ።


跟着我们:

广告


广告