2 ዜና መዋዕል 4:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ዐሥር መቀመጫዎችንና በመቀመጫዎቹም ላይ መታጠቢያዎችን ሠራ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 መቆሚያዎች ከነመታጠቢያ ገንዳዎቻቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 መቀመጫዎቹንና በመቀመጫዎቹ ላይ የሚቀመጡትን የመታጠቢያ ሳሕኖች ሠራ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 መቀመጫዎቹንና በመቀመጫዎቹ ላይ የሚቀመጡትን የመታጠቢያ ሰኖች፥ 参见章节 |