2 ዜና መዋዕል 35:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የቀሩትም የኢዮስያስ ነገሮች፥ በእግዚአብሔርም ሕግ እንደ ተጻፈ ያደረገው ቸርነት፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 በኢዮስያስ ዘመነ መንግሥት የተከናወነው ሌላው ድርጊትና በእግዚአብሔር የሕግ መጽሐፍ በተጻፈው መሠረት ያከናወነው መንፈሳዊ ተግባር፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የቀረውም የኢዮስያስ ነገር፥ በጌታም ሕግ እንደ ተጻፈ ያደረገው ቸርነት፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ኢዮስያስ ያደረገው ሌላው ነገር ሁሉ፥ ለእግዚአብሔር የነበረው ታላቅ ፍቅር፥ ለእግዚአብሔር ሕግ የነበረው ታዛዥነት፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የቀረውም የኢዮስያስ ነገር፥ በእግዚአብሔርም ህግ እንደተጻፈ ያደረገው ቸርነት፥ 参见章节 |