2 ዜና መዋዕል 35:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የፋሲካውንም በግ አረዱ፤ ካህናቱም ከእጃቸው የተቀበሉትን ደም ረጩ፤ ሌዋውያኑም ቍርበቱን ገፈፉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የፋሲካው በጎች ታረዱ፤ ካህናቱ የተቀበሉትን ደም ረጩ፤ ሌዋውያኑም የበጎቹን ቈዳ ገፈፉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የፋሲካውንም መሥዋዕት አረዱ፥ ሌዋውያኑም ቁርበቱን ገፈፉ፥ ካህናቱም ከእጃቸው የተቀበሉትን ደም ረጩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ለፋሲካውም በዓል የታረዱትን የበግና የፍየል ጠቦቶች ሌዋውያኑ ቆዳቸውን ገፈፉአቸው፤ ካህናቱም ደሙን በመሠዊያው ላይ ረጩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ፋሲካውንም አረዱ፤ ሌዋውያኑም ቁርበቱን ገፈፉ፤ ካህናቱም ከእጃቸው የተቀበሉትን ደም ረጩ። 参见章节 |