Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 33:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 በየ​ጊ​ዜ​ውና በሕ​ይ​ወቴ ዘመን ሁሉ አመ​ሰ​ግ​ን​ሃ​ለሁ። የሰ​ማ​ያት ኀይል ሁሉ አን​ተን ያመ​ሰ​ግ​ና​ሉና፤ ለዘ​ለ​ዓ​ለ​ምም ምስ​ጋና ለአ​ንተ ይገ​ባል፤” አሜን። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ምናሴ ባለ​ማ​ወቅ ከአ​ደ​ረ​ገው ክፉ ሥራው እንደ ተመ​ለሰ ባየ ጊዜ ይቅር አለው፤ ጸሎ​ቱ​ንም ሰማው፤ ልመ​ና​ው​ንም ተቀ​በ​ለው፤ ወደ መን​ግ​ሥ​ቱም ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም መለ​ሰው፤ ምና​ሴም እርሱ አም​ላክ እንደ ሆነ ዐወቀ።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 33:26
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告