2 ዜና መዋዕል 3:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የሁለተኛውም ኪሩብ አንዱ ክንፍ አምስት ክንድ ነበረ፤ የቤቱንም ግንብ ይነካ ነበር፤ ሁለተኛውም ክንፍ አምስት ክንድ ነበረ፤ የሌላውንም ኪሩብ ክንፍ ይነካ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እንደዚሁም የሁለተኛው ኪሩብ አንዱ ክንፍ ዐምስት ክንድ ሆኖ በአንጻሩ ያለውን የቤተ መቅደስ ግድግዳ ሲነካ፣ ዐምስት ክንድ የሆነው ሌላው ክንፉ ደግሞ የመጀመሪያውን ኪሩብ ክንፍ ይነካ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የሁለተኛውም ኪሩብ ክንፍ አምስት ክንድ ነበረ፥ የቤቱንም ግንብ ይነካ ነበረ፤ ሁለተኛውም ክንፍ አምስት ክንድ ነበረ የሌላውንም ኪሩብ ክንፍ ይነካ ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 የሁለተኛውንም ኪሩብ ክንፍ ይነካ ነበር። የሁለተኛውም ኪሩብ ክንፍ አምስት ክንድ ነበረ፤ የቤቱንም ግንብ ይነካ ነበረ፤ ሁለተኛውም ክንፍ አምስት ክንድ ነበረ የሌላውንም ኪሩብ ክንፍ ይነካ ነበር። 参见章节 |