2 ዜና መዋዕል 29:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 የተቀደሱትም ቍጥር ስድስት መቶ በሬዎች፥ ሦስት ሺህም በጎች ነበረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ለመሥዋዕት የተቀደሱት እንስሳት በአጠቃላይ ስድስት መቶ ወይፈን፣ ሦስት ሺሕ በጎችና ፍየሎች ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 የተቀደሱትም ስድስት መቶ በሬዎች ሦስት ሺህም በጎች ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 በተጨማሪ ለአንድነት መሥዋዕት የተለዩ እንስሶች ብዛት ስድስት መቶ በሬዎችና ሦስት ሺህ አውራ በጎች ነበሩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 የተቀደሱትም ቍጥር ስድስት መቶ በሬዎች ሦስት ሺህም በጎች ነበረ። 参见章节 |