2 ዜና መዋዕል 29:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የኀጢአት መሥዋዕት የሚሆኑትንም አውራ ፍየሎች በንጉሡና በጉባኤው ፊት አቀረቡ፤ እጃቸውንም ጫኑባቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ለኀጢአት መሥዋዕት የሚሆኑትን ፍየሎች በንጉሡና በጉባኤው ፊት አቀረቡ፤ እነርሱም እጆቻቸውን ጫኑባቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 የኃጢአትም መሥዋዕት የሚሆኑትን አውራ ፍየሎች በንጉሡና በጉባኤው ፊት አቀረቡ፥ እጃቸውንም ጫኑባቸው፥ ካህናቱም አረዱአቸው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከዚህ በኋላም ፍየሎቹን ወደ ንጉሡና ወደተሰበሰቡት ሰዎች አቀረቡአቸው፤ ንጉሡና ሰዎቹም እጃቸውን ጫኑባቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 የኃጢያትም መሥዋዕት የሚሆኑትን አውራ ፍየሎች በንጉሡና በጉባኤው ፊት አቀረቡ፤ እጃቸውንም ጫኑባቸው፤ ካህናቱም አረዱአቸው፤ 参见章节 |