2 ዜና መዋዕል 29:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ከኤማንም ልጆች ኢዮሔልና ሰሜኢ፥ ከኢዱቱንም ልጆች ሰማዕያና ኡዝሔል ተነሡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ከኤማን ዘሮች፣ ይሒኤልና ሰሜኢ፣ ከኤዶታም ዘሮች፣ ሸማያና ዑዝኤል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ከኤማንም ልጆች ይሒኤልና ሰሜኢ፥ ከኤዶታምም ልጆች ሸማያና ዑዝኤል ተነሡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ከኤማንም ልጆች ይሒኤልና ሰሜኢ፥ ከኤዶታምም ልጆች ሸማያና ዑዝኤል ተነሡ። 参见章节 |