2 ዜና መዋዕል 28:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ዳግመኛም ንጉሡ አካዝ ፈጽሞ ከእግዚአብሔር ራቀ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ንጉሥ አካዝ በተጨነቀ ጊዜም፣ ለእግዚአብሔር የነበረውን ታማኝነቱን ከምን ጊዜውም ይበልጥ አጓደለ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ይህም ንጉሥ አካዝ በተጨነቀ ጊዜ ጌታን መበደል አበዛ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 አካዝ፥ ችግሩ እየባሰበት በሄደ ጊዜ ከምንጊዜውም ይበልጥ ኃጢአት በመሥራት እግዚአብሔርን አሳዘነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ይህም ንጉሥ አካዝ በተጨነቀ ጊዜ እግዚአብሔርን መበደል አበዛ። 参见章节 |