Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 26:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ካህ​ኑም ዓዛ​ር​ያስ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ጽኑ​ዓን የነ​በሩ ሰማ​ንያ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ካህ​ናት ተከ​ት​ለው ገቡ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ካህኑም ዓዛርያስ ቈራጥ ከሆኑ ከሌሎች ሰማንያ የእግዚአብሔር ካህናት ጋራ ተከትሎት ገባ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ካህኑም ዓዛርያስ ከእርሱም ጋር ጽኑዓን የነበሩ ሰማኒያ የጌታ ካህናት ተከትለውት ገቡ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 በዚህ ጊዜ ካህኑ ዐዛርያስና ከእርሱም ጋር ልበ ሙሉና ቈራጥ የሆኑ ሰማኒያ ካህናት ድርጊቱን ለመቃወም ንጉሡን ተከትለው ወደ ቤተ መቅደሱ ገቡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ካህኑም ዓዛርያስ ከእርሱም ጋር ጽኑአን የነበሩ ሰማኒያ የእግዚአብሔር ካህናት ተከትለው ገቡ።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 26:17
4 交叉引用  

ከእ​ር​ሱም ጋር ጽኑዕ ኀያል ጐል​ማሳ ሳዶቅ ነበረ፤ ከአ​ባ​ቱም ቤት ሃያ ሁለት አለ​ቆች ነበሩ።


ለልጁ ለሰ​ማ​ያም ከበ​ኵር ልጁ ከሮሲ ልጆች ተወ​ለ​ዱ​ለት፤ እነ​ር​ሱም በአ​ባ​ታ​ቸው ቤት የሠ​ለ​ጠኑ እጅ​ግም ኀያ​ላን ነበሩ።


ዮሐ​ና​ንም ዓዛ​ር​ያ​ስን ወለደ፤ እር​ሱም ሰሎ​ሞን በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም በሠ​ራው ቤት ካህን ነበረ፤


ንጉ​ሡ​ንም ዖዝ​ያ​ንን እየ​ተ​ቃ​ወሙ፥ “ዖዝ​ያን ሆይ፥ ዕጣን ማጠን ለተ​ቀ​ደ​ሱት ለአ​ሮን ልጆች ለካ​ህ​ናቱ ነው እንጂ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ታጥን ዘንድ ለአ​ንተ አይ​ገ​ባ​ህም፤ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ርቀ​ሃ​ልና ከመ​ቅ​ደሱ ውጣ፤ ይህም በአ​ም​ላክ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ዘንድ ለአ​ንተ ክብር አይ​ሆ​ን​ህም” አሉት።


跟着我们:

广告


广告