2 ዜና መዋዕል 25:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 መንግሥትም በእጁ በጸናለት ጊዜ ንጉሡን አባቱን የገደሉትን ባሪያዎች ገደለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 መንግሥቱም ከጸናለት በኋላ፣ ንጉሡን አባቱን የገደሉትን ሹማምት ገደላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 መንግሥትም በጸናለት ጊዜ ንጉሥ የነበረውን አባቱን የገደሉትን ባርያዎች ገደለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 መንግሥቱን እንዳጠናከረ ወዲያውኑ አባቱን የገደሉትን ባለሥልጣኖች በሙሉ በሞት ቀጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 መንግሥትም በጸናለት ጊዜ አባቱን የገደሉትን ባሪያዎች ገደለ። 参见章节 |