Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 2:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ሰሎ​ሞ​ንም አባቱ ዳዊት ከቈ​ጠ​ራ​ቸው ጋር ያል​ተ​ቈ​ጠሩ በእ​ስ​ራ​ኤል ምድር የነ​በ​ሩ​ትን መጻ​ተ​ኞች ሁሉ ሰበ​ሰበ፤ ቍጠ​ራ​ቸ​ውም መቶ ኀምሳ ሦስት ሺህ ስድ​ስት መቶ ሆኖ ተገኘ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ሰሎሞን አባቱ ዳዊት ካደረገው ቈጠራ በኋላ፣ በእስራኤል ምድር የነበሩትን መጻተኞች ሁሉ ቈጠረ፤ ቍጥራቸውም አንድ መቶ ዐምሳ ሦስት ሺሕ ስድስት መቶ ሆነ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ሰሎሞንም በእስራኤል ምድር የነበሩትን መጻተኞች ሁሉ አባቱ ዳዊት እንደ ቈጠራቸው ቈጠረ፤ መቶ ኀምሳ ሦስት ሺህ ስድስት መቶ ተገኙ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ንጉሥ ሰሎሞን ከዚህ በፊት አባቱ ዳዊት ባደረገው ዐይነት በእስራኤል ምድር የሚኖሩትን የውጪ አገር ሰዎች ቈጠረ፤ በዚህም ዐይነት በግዛቱ ውስጥ አንድ መቶ ኀምሳ ሦስት ሺህ ስድስት መቶ መጻተኞች መኖራቸው ተረጋገጠ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ሰሎሞንም በእስራኤል ምድር የነበሩትን መጻተኞች ሁሉ አባቱ ዳዊት እንደ ቈጠራቸው ቈጠረ፤ መቶ አምሳ ሦስት ሺህ ስድስት መቶ ተገኙ።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 2:17
5 交叉引用  

ዳዊ​ትም በእ​ስ​ራ​ኤል ምድር የነ​በ​ሩ​ትን መጻ​ተ​ኞች ይሰ​በ​ስቡ ዘንድ አዘዘ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ቤት ለመ​ሥ​ራት የሚ​ወ​ቀ​ሩ​ትን ድን​ጋ​ዮች ይወ​ቅሩ ዘንድ ጠራ​ቢ​ዎ​ችን አኖረ።


ሰሎ​ሞ​ንም የሚ​ሸ​ከ​ሙ​ትን ሰባ ሺህ፥ ከተ​ራ​ሮ​ችም ድን​ጋ​ዮ​ችን የሚ​ጠ​ር​ቡ​ትን ሰማ​ንያ ሺህ፥ በእ​ነ​ር​ሱም ላይ የተ​ሾ​ሙ​ትን ሦስት ሺህ ስድ​ስት መቶ ሰዎች ሰበ​ሰበ።


跟着我们:

广告


广告