Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 18:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 የሰ​ረ​ገ​ሎ​ቹም አለ​ቆች የእ​ስ​ራ​ኤል ንጉሥ እን​ዳ​ል​ሆነ ባዩ ጊዜ ከእ​ርሱ ተመ​ለሱ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 የሠረገላ አዛዦቹም የእስራኤል ንጉሥ አለመሆኑን በተረዱ ጊዜ እርሱን ከማሳደድ ተመለሱ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 የሰረገሎቹም አለቆች የእስራኤል ንጉሥ እንዳልሆነ ባዩ ጊዜ እርሱን ከማሳደድ ተመለሱ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 የሠረገላዎቹ አዛዦች ኢዮሣፍጥ የእስራኤል ንጉሥ አለመሆኑን በተገነዘቡ ጊዜ እርሱን ማሳደድ ተዉ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 የሰረገሎቹም አለቆች የእስራኤል ንጉሥ እንዳልሆነ ባዩ ጊዜ እርሱን ከማሳደድ ተመለሱ።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 18:32
3 交叉引用  

የሰ​ረ​ገ​ሎች አለ​ቆ​ችም የእ​ስ​ራ​ኤል ንጉሥ እን​ዳ​ል​ሆነ ባዩ ጊዜ እር​ሱን ከማ​ሳ​ደድ ተመ​ለሱ።


የሰ​ረ​ገ​ሎ​ችም አለ​ቆች ኢዮ​ሣ​ፍ​ጥን ባዩ ጊዜ፥ “የእ​ስ​ራ​ኤል ንጉሥ ነው” አሉ፤ ሊጋ​ጠ​ሙ​ትም ከበ​ቡት፤ ኢዮ​ሣ​ፍጥ ግን ጮኸ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አዳ​ነው፤ አም​ላ​ኩም ከእ​ርሱ መለ​ሳ​ቸው።


አንድ ሰውም ቀስ​ቱን በድ​ን​ገት ገትሮ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ንጉሥ በጥ​ሩሩ መጋ​ጠ​ሚያ በኩል ሳን​ባ​ውን ወጋው። ሰረ​ገ​ለ​ኛ​ው​ንም፥ “ተወ​ግ​ቻ​ለ​ሁና እጅ​ህን ግታ፤ ከጦ​ር​ነት ውስጥ አው​ጣኝ” አለው።


跟着我们:

广告


广告