Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 18:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 ሚክ​ያ​ስም፥ “በደ​ኅና ብት​መ​ለስ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእኔ አል​ተ​ና​ገ​ረም” አለ። “ደግ​ሞም እና​ንተ ሕዝቡ ሁሉ ስሙኝ” አለ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 ሚክያስም፣ “አንተ በደኅና ከተመለስክማ እግዚአብሔር በእኔ አልተናገረም ማለት ነው!” አለ፤ ቀጥሎም፣ “እናንተ ሰዎች ሁላችሁ ስሙኝ” አለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 ሚክያስም እንዲህ አለ፦ “በደህና የተመለስህ እንደሆነ ጌታ በእኔ አልተናረም።” ዳግመኛም እርሱ፦ “እናንተ ሕዝቦች ሆይ! ሁላችሁም ስሙኝ!” አለ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 ሚክያስም “አንተ ከዘመቻ በደኅና ከተመለስክማ እግዚአብሔር በእኔ አማካይነት አልተናገረም ማለት ነው!” አለው። ቀጥሎም ድምፁን ከፍ በማድረግ “በዚህ የምትገኙ ሁሉ እኔ የተናገርኩትን ሁሉ ልብ ብላችሁ አድምጡ!” አለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 ሚክያስም “በደህና ብትመለስ እግዚአብሔር በእኔ የተናገረ አይደለም” አለ። ደግሞም “እናንተ ሕዝብ ሁሉ፥ ስሙኝ” አለ።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 18:27
9 交叉引用  

የእ​ስ​ራ​ኤል ንጉ​ሥና የይ​ሁዳ ንጉሥ ኢዮ​ሣ​ፍጥ ወደ ሬማት ዘገ​ለ​ዓድ ወጡ።


ክፉው ነገር አይ​ደ​ር​ስ​ብ​ንም፤ አያ​ገ​ኘ​ን​ምም የሚሉ የሕ​ዝቤ ኀጢ​አ​ተ​ኞች ሁሉ በሰ​ይፍ ይሞ​ታሉ።


እናንተ አሕዛብ ሁሉ፥ ስሙ፥ ምድርም ሙላዋም ታድምጥ፥ ጌታ እግዚአብሔርም፥ እርሱም በቅዱስ መቅደሱ የሆነ ጌታ፥ ይመስክርባችሁ።


እነ​ዚህ ሰዎች ሰው እን​ደ​ሚ​ሞት ቢሞቱ፥ ወይም መቅ​ሠ​ፍ​ታ​ቸው እንደ ሰው ሁሉ መቅ​ሠ​ፍት ቢሆን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አል​ላ​ከ​ኝም።


የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።”


ሕዝቡንም ጠርቶ “ስሙ አስተውሉም፤


ደግሞም ሕዝቡን ጠርቶ “ሁላችሁ እኔን ስሙ፤ አስተውሉም።


跟着我们:

广告


广告