Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 15:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 አሳም በነ​ገ​ሠ​በት ዘመን እስከ ሠላሳ አም​ስ​ተ​ኛው ዓመት ድረስ ጦር​ነት አል​ነ​በ​ረም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 እስከ ሠላሳ ዐምስተኛው የአሳ ዘመነ መንግሥት ድረስ ምንም ዐይነት ጦርነት አልነበረም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 አሳም እስከ ነገሠበት እስከ ሠላሳ አምስተኛው ዓመት ድረስ ጦርነት አልነበረም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 አሳ እስከ ነገሠበት እስከ ሠላሳ አምስተኛው ዓመት ድረስ በአገሪቱ ላይ ጦርነት አልነበረም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 አሳም እስከ ነገሠበት እስከ ሠላሳ አምስተኛው ዓመት ድረስ ሰልፍ አልነበረም።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 15:19
6 交叉引用  

የቀ​ረ​ውም የና​ባጥ ነገ​ርና ያደ​ረ​ገ​ውም ሁሉ፥ እነሆ፥ በእ​ስ​ራ​ኤል ነገ​ሥ​ታት የታ​ሪክ መጽ​ሐፍ የተ​ጻፈ አይ​ደ​ለ​ምን?


በይ​ሁ​ዳም ንጉሥ በአሳ በሦ​ስ​ተ​ኛው ዓመት የአ​ኪያ ልጅ ባኦስ በእ​ስ​ራ​ኤል ሁሉ ላይ በቴ​ርሣ ንጉሥ ሆኖ ሃያ አራት ዓመት ነገሠ።


አባ​ቱም ዳዊት የቀ​ደ​ሰ​ውን፥ እር​ሱም የቀ​ደ​ሰ​ውን ወር​ቁ​ንና ብሩን፥ ልዩ ልዩ​ው​ንም ዕቃ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት​አ​ገባ።


አሳ በነ​ገሠ በሠ​ላሳ ስድ​ስ​ተ​ኛው ዓመት የእ​ስ​ራ​ኤል ንጉሥ ባኦስ በይ​ሁዳ ላይ ዘመተ፥ ወደ ይሁ​ዳም ንጉሥ ወደ አሳ ማንም መው​ጣ​ትና መግ​ባት እን​ዳ​ይ​ችል ራማን ሠራት።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ልቡ በእ​ርሱ ዘንድ ፍጹም የሆ​ነ​ውን ያጸና ዘንድ ዐይ​ኖቹ በም​ድር ሁሉ ይመ​ለ​ከ​ታ​ሉና። አሁ​ንም ባለ​ማ​ወ​ቅህ በድ​ለ​ሃል፤ ስለ​ዚ​ህም ከዛሬ ጀምሮ ጦር​ነት ይሆ​ን​ብ​ሃል።”


跟着我们:

广告


广告