2 ዜና መዋዕል 14:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አሳም በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት መልካምና ቅን ነገር አደረገ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 አሳ አባቱ ዳዊት እንዳደረገው ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ፊት መልካምና ቅን የሆነውን ነገር አደረገ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አሳም በአምላኩ በጌታ ፊት መልካምና ቅን ነገር አደረገ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 አሳ በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት መልካምና ቅን የሆነውን ነገር አደረገ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 አሳም በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት መልካምና ቅን ነገር አደረገ፤ 参见章节 |