2 ዜና መዋዕል 11:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሰማያ እንዲህ ሲል መጣ፦ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሸማያ እንዲህ ሲል መጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የጌታም ቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሸማያ እንዲህ ሲል መጣ፦ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ነገር ግን እግዚአብሔር ነቢዩ ሸማዕያን፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሸማያ እንዲህ ሲል መጣ 参见章节 |