2 ዜና መዋዕል 11:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እርስዋም የዑስን፥ ሰማርያንና፥ ዘሃምን ወንዶች ልጆች ወለደችለት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እርሷም የዑስ፣ ሰማርያና ዛሃም የተባሉ ወንዶች ልጆች ወለደችለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እርሷም የዑስ፥ ሰማራያ፥ ዘሃም የሚባሉትን ወንዶች ልጆች ወለደችለት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ማሐላትም ይዑሽ፥ ሸማርያና ዛሃም ተብለው የሚጠሩትን ሦስት ወንዶች ልጆች ለሮብዓም ወለደችለት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 እርስዋም የዑስን፥ ሰማራያን፥ ዘሃምን ወንዶች ልጆች ወለደችለት። 参见章节 |