2 ዜና መዋዕል 11:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሶርዓን፥ ኤሎንን፥ ኬብሮንን ሠራ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ጾርዓ፣ ኤሎን፣ ኬብሮን ናቸው። በይሁዳና በብንያም ውስጥ የተመሸጉት ከተሞች እነዚህ ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ጾርዓን፥ ኤሎንን፥ ኬብሮንን ሠራ፤ እነዚህም የተመሸጉ ከተሞች በይሁዳና በብንያም የሚገኙ ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ጾርዓ፥ አያሎንና ኬብሮን ተብለው የሚጠሩት ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ጾርዓን፥ ኤሎንን፥ ኬብሮንን ሠራ። 参见章节 |