Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 10:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 እር​ሱም፥ “አባ​ትህ የጫ​ነ​ብ​ንን ቀን​በር አቅ​ል​ል​ልን ለሚ​ሉኝ ሕዝብ እመ​ል​ስ​ላ​ቸው ዘንድ የም​ት​መ​ክ​ሩኝ ምን​ድን ነው?” አላ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 እንዲህም አላቸው፤ “ ‘አባትህ የጫነብንን ቀንበር አቅልልልን’ ለሚሉኝ ለእነዚህ ሰዎች የምትሰጡኝ ምክር ምንድን ነው? ምንስ ብለን እንመልስላቸው?”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 እርሱም እንዲህ አላቸው፦ “ ‘አባትህ የጫነብንን ቀንበር አቅልልን’ ለሚሉኝ ሕዝብ እንድመልስላቸው የምትመክሩኝ ምንድነው?”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 “ላደርገው ስለሚገባኝ ነገር ምን ትመክሩኛላችሁ? የአገዛዝ ቀንበር እንዳቀልላቸው ለጠየቁኝስ ሰዎች ምን መልስ ልስጣቸው?” ሲል ጠየቃቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 እርሱም “‘አባትህ የጫነብንን ቀንበር አቅልልን’ ለሚሉኝ ሕዝብ እመልስላቸው ዘንድ የምትመክሩኝ ምንድር ነው?” አላቸው።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 10:9
6 交叉引用  

እር​ሱም፥ “አባ​ትህ የጫ​ነ​ብ​ንን ቀን​በር አቃ​ል​ል​ልን ለሚ​ሉኝ ሕዝብ እመ​ል​ስ​ላ​ቸው ዘንድ የም​ት​መ​ክ​ሩኝ ምን​ድን ነው?” አላ​ቸው።


ከእ​ር​ሱም ጋር ያደ​ጉት ብላ​ቴ​ኖች፥ “አባ​ትህ ቀን​በር አክ​ብ​ዶ​ብን ነበር፤ አንተ ግን አቅ​ል​ል​ልን ለሚ​ሉህ ሕዝብ፦ ታና​ሺቱ ጣቴ ከአ​ባቴ ወገብ ትወ​ፍ​ራ​ለች፤


ንጉ​ሡም ሮብ​ዓም፥ “ለዚህ ሕዝብ እመ​ል​ስ​ለት ዘንድ የም​ት​መ​ክ​ሩኝ ምን​ድን ነው?” ብሎ አባቱ ሰሎ​ሞን በሕ​ይ​ወት ሳለ በፊቱ ይቆሙ የነ​በ​ሩ​ትን ሽማ​ግ​ሌ​ዎች ሰበ​ሰበ።


እርሱ ግን ሽማ​ግ​ሌ​ዎች የመ​ከ​ሩ​ትን ነገር ትቶ ከእ​ርሱ ጋር ካደ​ጉ​ትና በፊቱ ይቆሙ ከነ​በ​ሩት ብላ​ቴ​ኖች ጋር ተማ​ከረ።


跟着我们:

广告


广告