2 ዜና መዋዕል 10:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በይሁዳ ከተሞች የተቀመጡት የእስራኤል ሰዎች ግን ሮብዓምን በላያቸው አነገሡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ይሁን እንጂ ሮብዓምም በይሁዳ ከተሞች በሚኖሩት እስራኤላውያን ላይ ነገሠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በይሁዳ ከተሞች በተቀመጡት በእስራኤል ልጆች ላይ ግን ሮብዓም ነገሠባቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ሮብዓምም በይሁዳ ግዛት በሚኖር ሕዝብ ላይ ብቻ ነገሠ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 በይሁዳ ከተሞች በተቀመጡት በእስራኤል ልጆች ላይ ግን ሮብዓም ነገሠባቸው። 参见章节 |