1 ተሰሎንቄ 4:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ለርኵሰት ሳይሆን እግዚአብሔር በቅድስና ጠርቶናልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር በቅድስና እንድንመላለስ እንጂ ለርኩሰት አልጠራንምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ለርኩሰት ሳይሆን እግዚአብሔር በቅድስና ጠርቶናልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እግዚአብሔር የጠራን በቅድስና እንድንኖር ነው እንጂ በርኲሰት እንድንኖር አይደለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ለርኵሰት ሳይሆን እግዚአብሔር በቅድስና ጠርቶናልና። 参见章节 |