1 ሳሙኤል 9:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ሳሙኤልም ወጥ ቤቱን፥ “በአንተ ዘንድ አኑረው ብዬ የሰጠሁህን እድል ፋንታ አምጣ” አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ሳሙኤልም ወጥ ቤቱን፣ “ለይተህ አስቀምጥ ብዬ የሰጠሁህን የሥጋ ብልት አምጣው” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሳሙኤልም ወጥ ቤቱን፥ “ለይተህ አስቀምጥ ብዬ የሰጠሁህን የሥጋ ብልት አምጣው” አለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ሳሙኤልም የወጥ ቤቱን ሠራተኛ ጠርቶ “ለብቻው አስቀምጥ ብዬ የሰጠሁህን ብልት ሥጋ አምጣ” አለው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ሳሙኤልም ወጥቤቱን፦ በአንተ ዘንድ አኑረው ብዬ የሰጠሁህን እድል ፈንታ አምጣ አለው። 参见章节 |