1 ሳሙኤል 25:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ዳዊትም በምድረ በዳ ሳለ፥ “ናባል በቀርሜሎስ በጎቹን ይሸልታል” የሚል ወሬ ሰማ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ዳዊት በምድረ በዳ ሳለ ናባል በጎቹን እንደሚሸልት ሰማ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ዳዊት በምድረ በዳ ሳለ ናባል በጎቹን እንደሚሸልት ሰማ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ዳዊትም በበረሓ ሳለ ይህንኑ ወሬ ሰማ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ዳዊትም በምድረ በዳ ሳለ፦ ናባል በጎቹን ይሸልታል የሚል ወሬ ሰማ። 参见章节 |