Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ሳሙኤል 22:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ንጉ​ሡም የአ​ኪ​ጦ​ብን ልጅ ካህ​ኑን አቤ​ሜ​ሌ​ክን፥ በኖ​ብም ያሉ​ትን ካህ​ናት፥ የአ​ባ​ቱን ልጆች ሁሉ ልኮ አስ​ጠ​ራ​ቸው፤ ሁላ​ቸ​ውም ወደ ንጉሡ መጡ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ከዚያም ንጉሡ፣ የአኪጦብን ልጅ ካህኑን አቢሜሌክን፣ በኖብ ካህናት የነበሩትን የአባቱን ቤተ ሰብ በሙሉ ልኮ አስጠራቸው፤ ሁሉም ወደ ንጉሡ መጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ከዚያም ንጉሡ፥ የአኪጦብን ልጅ ካህኑን አቢሜሌክን፥ በኖብ ካህናት የነበሩትን የአባቱን ቤተሰብ በሙሉ ልኮ አስጠራቸው፤ ሁሉም ወደ ንጉሡ መጡ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ስለዚህም ንጉሥ ሳኦል ወደ ካህኑ የአሒጡብ ልጅ ወደ ሆነው ወደ አቤሜሌክና በኖብ ወደሚገኙት ዘመዶቹ ወደሆኑት ካህናት ሁሉ መልእክት ላከ፤ እነርሱም መጡ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ንጉሡም የአኪጦብን ልጅ ካህኑን አቢሜሌክን በኖብም ያሉትን ካህናት የአባቱን ቤት ሁሉ ልኮ አስጠራቸው፥ ሁላቸውም ወደ ንጉሡ መጡ።

参见章节 复制




1 ሳሙኤል 22:11
4 交叉引用  

እግ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም ደምን ለማ​ፍ​ሰስ ፈጣ​ኖች ናቸው።


ዳዊ​ትም ወደ ካህኑ ወደ አቤ​ሜ​ሌክ ወደ ኖብ መጣ፤ አቤ​ሜ​ሌ​ክም እር​ሱን በተ​ገ​ና​ኘው ጊዜ ደነ​ገጠ፥ “ስለ​ምን አንተ ብቻ​ህን ነህ? ከአ​ን​ተስ ጋር ስለ​ምን ማንም የለም?” አለው።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ጠየ​ቀ​ለት፤ ስን​ቅ​ንም ሰጠው፤ የፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ዊ​ው​ንም የጎ​ል​ያ​ድን ሰይፍ ሰጠው” አለው።


ሳኦ​ልም፥ “የአ​ኪ​ጦብ ልጅ ሆይ! እን​ግ​ዲህ ስማ” አለ፤ እር​ሱም፥ “እነ​ሆኝ ጌታዬ ሆይ” ብሎ መለሰ።


跟着我们:

广告


广告