1 ሳሙኤል 20:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ዮናታንም መሣሪያውን ለብላቴናው ሰጥቶ፥ “ሂድ ወደ ከተማ ግባ” አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ከዚያም ዮናታን የጦር መሣሪያውን ለልጁ ሰጥቶ፣ “ይዘህ ወደ ከተማ ተመለስ” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 ከዚያም ዮናታን የጦር መሣሪያውን ለልጁ ሰጥቶ፥ “ይዘህ ወደ ከተማ ተመለስ” አለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ዮናታንም ያንን ልጅ “መሣሪያዎቼን ይዘህ ወደ ከተማ ተመለስ” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 ዮናታንም መሣርያውን ለብላቴናው ሰጥቶ፦ ወደ ከተማ ውሰድ አለው። 参见章节 |