Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ሳሙኤል 20:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ንጉ​ሡም እንደ ቀድ​ሞው በግ​ንቡ አጠ​ገብ በዙ​ፋኑ ላይ ተቀ​መጠ፤ ዮና​ታ​ንም ቆመ፤ አቤ​ኔ​ርም በሳ​ኦል አጠ​ገብ ተቀ​መጠ፤ የዳ​ዊ​ትም ስፍራ ባዶ​ውን ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ንጉሡ እንደ ወትሮው በግድግዳው አጠገብ ተቀመጠ፤ ዮናታን ከፊት ለፊቱ፣ አበኔር ደግሞ ከአጠገቡ ተቀመጡ፤ የዳዊት መቀመጫ ግን ባዶ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ንጉሡ እንደ ወትሮው በግድግዳው አጠገብ ተቀመጠ፤ ዮናታን ከፊት ለፊቱ፥ አበኔር ደግሞ ከአጠገቡ ተቀመጡ፤ የዳዊት መቀመጫ ግን ባዶ ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 ከግድግዳው ጥግ በተለመደው የክብር ስፍራ ሲቀመጥ፥ አበኔር ከእርሱ ቀጥሎ ተቀመጠ፤ ዮናታንም በንጉሡ ፊት ለፊት ተቀምጦ ነበር፤ በዚህ ጊዜ የዳዊት ወንበር ባዶ ነበር፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ንጉሡም እንደ ቀድሞው በግንቡ አጠገብ በዙፋኑ ላይ ተቀመጠ፥ ዮናታንም ቆሞ ነበር፥ አበኔርም በሳኦል አጠገብ ተቀመጠ፥ የዳዊትም ስፍራ ባዶውን ነበረ።

参见章节 复制




1 ሳሙኤል 20:25
3 交叉引用  

ደሊ​ላም፥ “ሶም​ሶን ሆይ! ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን መጡ​ብህ” አለ​ችው። ከእ​ን​ቅ​ል​ፉም ነቅቶ፥ “እወ​ጣ​ለሁ፤ እንደ ወት​ሮ​ውም ጊዜ አደ​ር​ጋ​ለሁ፤ አጠ​ፋ​ቸ​ዋ​ለ​ሁም” አለ። ነገር ግን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከእ​ርሱ እንደ ተለ​የው አላ​ወ​ቀም።


ዮና​ታ​ንም አለው፥ “ነገ መባቻ ነው፤ መቀ​መ​ጫ​ህም ባዶ ሆኖ ይገ​ኛ​ልና ትታ​ሰ​ባ​ለህ።


ዳዊ​ትም በሜ​ዳው ተሸ​ሸገ፤ መባ​ቻም በሆነ ጊዜ ንጉሡ ግብር ለመ​ብ​ላት ተቀ​መጠ።


跟着我们:

广告


广告