1 ሳሙኤል 19:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ለሳኦልም፥ “ዳዊት እነሆ፥ በአውቴዘራማ ተቀምጦአል” ብለው ነገሩት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ለሳኦልም፣ “እነሆ፤ ዳዊት በአርማቴም በምትገኘው በነዋት ተቀምጧል” ብለው ነገሩት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ለሳኦልም፥ “እነሆ፤ ዳዊት ራማ በምትገኘው በናዮት ተቀምጧል” ብለው ነገሩት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ዳዊት በራማ በምትገኘው በናዮት መኖሩን ሳኦል ሰማ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ሳኦልም፦ ዳዊት፥ እነሆ፥ በአርማቴም አገር በነዋትዘራማ ተቀምጦአል የሚል ወሬ ሰማ። 参见章节 |