1 ሳሙኤል 18:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሴቶችም፥ “ሳኦል ሺህ ገደለ፤ ዳዊትም ዐሥር ሺህ ገደለ” እያሉ እየተቀባበሉ ይዘፍኑ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ሴቶቹም እንዲህ ሲሉ በመቀባበል ዘፈኑ፤ “ሳኦል ሺሕ ገደለ፤ ዳዊት ግን ዐሥር ሺሕ ገደለ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ሴቶችም “ሳኦል ሺ ገዳይ! ዳዊት ዐሥር ሺ ገዳይ!” እያሉ በቅብብል ይዘፍኑ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ሴቶቹም ባደረጉት የአቀባበል ሥርዓት ላይ “ሳኦል ሺህ ገዳይ! ዳዊት ግን ዐሥር ሺህ ገዳይ!” እያሉ ዘፈኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ሴቶችም፦ ሳኦል ሺህ፥ ዳዊትም እልፍ ገደለ እያሉ እየተቀባበሉ ይዘፍኑ ነበር። 参见章节 |