Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ሳሙኤል 18:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 በዚ​ያም ቀን ሳኦል ወሰ​ደው፤ ወደ አባ​ቱም ቤት ይመ​ል​ሰው ዘንድ አል​ፈ​ቀ​ደ​ለ​ትም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ከዚያች ዕለት አንሥቶ ሳኦል ዳዊትን ዐብሮት እንዲኖር አደረገ፤ ወደ አባቱም ቤት እንዲመለስ አላሰናበተውም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ከዚያች ዕለት አንሥቶ ሳኦል ዳዊትን አብሮት እንዲኖር አደረገ፤ ወደ አባቱም ቤት እንዲመለስ አላሰናበተውም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 ከዚያን ቀን ጀምሮ ሳኦል ዳዊትን ከእርሱ ጋር እንዲኖር አደረገ፤ ወደ ቤቱም እንዲሄድ አላሰናበተውም፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 በዚያም ቀን ሳኦል ወሰደው፥ ወደ አባቱም ቤት ይመልሰው ዘንድ አልተወውም።

参见章节 复制




1 ሳሙኤል 18:2
3 交叉引用  

ዳዊ​ትም የአ​ባ​ቱን በጎች ለመ​ጠ​በቅ ከሳ​ኦል ዘንድ ወደ ቤተ ልሔም ይመ​ላ​ለስ ነበር።


ዮና​ታ​ንም ዳዊ​ትን ጠርቶ ይህን ነገር ሁሉ ነገ​ረው፤ ዮና​ታ​ንም ዳዊ​ትን ወደ ሳኦል አመ​ጣው፤ እንደ ቀድ​ሞ​ውም በፊቱ ነበረ።


跟着我们:

广告


广告