1 ሳሙኤል 18:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሳኦልም እጅግ ብልህ እንደ ሆነ አይቶ እጅግ ፈራው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ሳኦልም፣ ዳዊት እንደ ተሳካለት ባየ ጊዜ ፈራው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሳኦልም፥ ዳዊት እንደ ተሳካለት ባየ ጊዜ ከመቼውም ጊዜ በላይ ፈራው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ሳኦልም የዳዊትን ተልእኮ መሳካት እየተመለከተ በይበልጥ ይፈራው ጀመር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ሳኦልም እጅግ ብልህ እንደ ሆነ አይቶ እጅግ ፈራው። 参见章节 |