1 ሳሙኤል 15:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ሳሙኤልም ወደ አርማቴም ሄደ፤ ሳኦልም ወደ ቤቱ ወደ ገባዖን ወጣ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ከዚያም ሳሙኤል ወደ አርማቴም ሄደ። ሳኦል ግን ወደ ቤቱ ወደ ሳኦል ጊብዓ ወጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ከዚያም ሳሙኤል ወደ ራማ ሄደ። ሳኦል ግን ወደ ቤቱ ወደ ሳኦል-ጊብዓ ወጣ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ከዚህም በኋላ ሳሙኤል ወደ ራማ ሄደ፤ ንጉሥ ሳኦልም ወደ ጊብዓ ተመለሰ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 ሳሙኤልም ወደ አርማቴም ሄደ፥ 参见章节 |