1 ሳሙኤል 1:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በእግዚአብሔርም ፊት አቀረቡት ፤ አባቱም በየዓመቱ ለእግዚአብሔር የሚሠዋውን መሥዋዕት ሠዋ። ሕፃኑንም አቀረበው፤ ወይፈኑንም አረደ፤ እናቱም ሐና ሕፃኑን ወደ ዔሊ አገባችው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ወይፈኑን ካረዱ በኋላም ልጁን ወደ ዔሊ አቀረቡት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ወይፈኑን ካረዱ በኋላም ልጁን ወደ ዔሊ አቀረቡት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ኰርማውንም ካረዱ በኋላ ሕፃኑን ወደ ዔሊ አቀረቡት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ወይፈኑንም አረዱ፥ ሕፃኑንም ወደ ዔሊ አመጡት። 参见章节 |