1 ጴጥሮስ 5:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ለእርሱ ክብርና ኀይል እስከዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ኀይል ከዘላለም እስከ ዘላለም ለርሱ ይሁን። አሜን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ለዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ክብርና ኃይል ለእርሱ ይሁን! አሜን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ለዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ክብርና ኀይል ለእርሱ ይሁን! አሜን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ለእርሱ ክብርና ኃይል እስከዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን። 参见章节 |