Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 9:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ሰሎ​ሞ​ንም ጋዜ​ር​ንና የታ​ች​ኛ​ውን ቤቶ​ሮ​ንን፥ ባዕ​ላ​ት​ንም ሠራ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ሰሎሞንም ጌዝርን መልሶ ሠራት፤ እንዲሁም የታችኛውን ቤትሖሮንን፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ሰሎሞንም ጌዜርንና የታችኛውን ቤትሖሮን እንደገና አሠራ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ሰሎሞንም ጌዜርንና የታችኛውን ቤትሖሮን እንደገና አሠራ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ሰሎሞንም ጌዝርን፥ የታችኛውንም ቤት ሖሮን፥

参见章节 复制




1 ነገሥት 9:17
5 交叉引用  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በእ​ስ​ራ​ኤል ፊት አስ​ደ​ነ​ገ​ጣ​ቸው፤ በገ​ባ​ዖ​ንም ታላቅ መም​ታት መታ​ቸው።


ወደ ምዕ​ራ​ብም እስከ የፍ​ሌ​ጣ​ው​ያን ዳርቻ እስከ ታች​ኛው ቤቶ​ሮን ዳርቻ ድረስ ይወ​ር​ዳል፤ መው​ጫ​ውም በባ​ሕሩ አጠ​ገብ ነበረ።


አል​ቃታ፥ ቤጌ​ቶን፥ ጌቤ​ላን፥


ቄብ​ጻ​ይ​ም​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥ ቤቶ​ሮ​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፤ አራ​ቱን ከተ​ሞች ሰጡ​አ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告