1 ነገሥት 8:57 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)57 አምላካችን እግዚአብሔር ከአባቶቻችን ጋር እንደ ነበረ ከእኛም ጋር ይሁን፤ አይተወን፤ አይጣለንም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም57 አምላካችን እግዚአብሔር ከአባቶቻችን ጋራ እንደ ነበረ ሁሉ ከእኛም ጋራ ይሁን፤ አይተወን፤ አይጣለንም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 አምላካችን እግዚአብሔር ከቀድሞ አባቶቻችን ጋር እንደ ነበረ ሁሉ ከእኛ ጋርም ይኑር፤ ምንጊዜም፤ አይተወንም፤ አይጥለንም፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም57 አምላካችን እግዚአብሔር ከቀድሞ አባቶቻችን ጋር እንደ ነበረ ሁሉ ከእኛ ጋርም ይኑር፤ ምንጊዜም፤ አይተወንም፤ አይጥለንም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)57 አምላካችን እግዚአብሔር ከአባቶቻችን ጋር እንደ ነበረ ከእኛ ጋር ይሁን! አይተወን! አይጣለንም! 参见章节 |